Matjarplay > Apps > Medical > ጤና እና በሽታዎች
 ጤና እና በሽታዎች icon

ጤና እና በሽታዎች

0 votes, غير متاح/

5

0$ Medical

4.0.3 and up

ጤና እና በሽታዎች

Download ጤና እና በሽታዎች for android

The description of ጤና እና በሽታዎች

የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡
ስለዚህም በሽታ ማለት የማንኛውንም ግለሰብ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ ወይም የማህበረሰብአዊ ደህንነትን የሚያቃውስ ሁኔታ ነው፡፡

የሆድ ድርቀት
የጉሮሮ ሕመም
የሽንት ኢንፌክሽን<
የስኳር በሽታ
የኩላሊት ጠጠር
መጥፎ ትንፋሽ
ማነስ
የአይን አለርጂ
ነስር
ለጥርስ ህመም
ጣለ
ጭንቀት
አስማ
የደም አይነት
ማይግሬን
የድድ እንፌክሽን
የጡት ካንሰር
ሥር የሰደደ gastritis
የትርፍ አንጀት ሕመም
የሚጥል
ቂጥኝ
ኤች አይ ቪ / ኤድስ
ብሮንቶይስስ
ሄፒታይተስ ቢ
ፕሮስቴት ካንሰር
የልብ ድካም
ኢቦላ ቫይረስ
ብጉር
በመሳቅ
የአልዛይመር በሽታ

Download ጤና እና በሽታዎች for android direct link



Get it on:
Get ጤና እና በሽታዎች on Google Play

Similar

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Comments:
Searching...

subscribe