متجر بلاي العرب » الألعاب » العاب تريفيا » BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK
 BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK icon

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK

0 votes, غير متاح/

5

0$ العاب تريفيا

4.0.3 and up

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK

تنزيل BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK للموبايل اندرويد برابط مباشر

وصف BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

—- ጥያቄና መልስ —-

>>>ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው ።
>>>እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>>ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።

—- በመጨረሻም —-
>>>እኛም ሰዎች ነንና ስህተት እንሰራለን ፣ ስህተት ሆኖ የማይስተካከል የለም ይህንን በመረዳት ያጋጠመዎትን ነገር ወይም ስህተት ነው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ በ ፌስ ቡክ አድራሻትን ቢልኩልን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ነን
>>>ተባረኩልን ! መልካም እና የደስታ ቀን ይሁንሎት ።

تحميل BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK للاندرويد برابط سريع



ما هو الجديد

2018-07-31

⚪كبيرةአዲስ ነገሮች
➡ كبيرة እውነት ሃሰት ላይ ከቪዲዮ ቡሃላ ምንም አያደርግም ነበር ተስተካክሏል
➡كبيرة በጥያቄዎች መሃል እየመጡ የሚያስቸግሩ ማስታወቂያዎች አቀራረባቸው ተስተካክሏል
➡كبيرة እናም ሌሎች ጥቃቅን ስህተቶች ተስተካክለዋል
➡ كبيرة በመጨረሻም ሌላ አፕ ይዘንሎት መተናል BQ - መጽሃፍ ቅዱስ ጥናት ፣ አንድ ላይ ይህንን ጭናቹ ብትቀላቀሉን ደስ ይለናል https://play.google.com/store/apps/details?id=com.henoktadesse.bqbiblestudy
⚪كبيرة ለአስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም መልካምን ነገር ማቅረብ ነው እርካታችን

Get it on:
Get  BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች APK on Google Play

متشابهه
Searching...

اضغط للاشتراك